Embassy Tube
Embassy Tube
  • Видео 248
  • Просмотров 3 385 964

Видео

መፅሀፍት ለአብርሆት-ከለንደን
Просмотров 6314 часов назад
Inspired by Abren Le Abrehot, the Embassy of Ethiopia in London, UK began its own book drive for STEM and children's books across the UK. Donations from libraries, universities and other institutions have allowed the Embassy to collect over 10,000 books which will be donated to Abrehot in April 2024
12ኛው የኢትዮጵያ ስፖርት እና ባህል ፌስቲቫል / ለንደን /July 2024
Просмотров 24814 дней назад
#ethiopia #ethiopiannews Ethiopian Sport & Cultural festival in the United Kingdom | July 2024 |
በብሪታኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች | ከ1929-2024 | European Calendar |
Просмотров 7821 день назад
በብሪታኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች | ከ1929-2024 | European Calendar | #ethiopia #ethiopianambassadors
ፅዱ ጎዳና -ኑሮ በጤና / Clean Streets-Healthy Lives /
Просмотров 1432 месяца назад
ፅዱ ጎዳና -ኑሮ በጤና / Clean Streets-Healthy Lives /
ፅዱ ጎዳና-ኑሮ በጤና ፡ ለኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የቀረበ ሀገራዊ ጥሪ
Просмотров 4103 месяца назад
Ethiopia has initiated a nationwide campaign called “Clean Streets - Healthy Life” aimed at promoting a cleaner environment and healthier lifestyle for its citizens.
በዩናይትድ ኪንግደም የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር መልዕክት April 2024
Просмотров 8443 месяца назад
Message from Ambassador Teferi Melesse Desta, Ethiopia’s Ambassador to the United Kingdom and Northern Ireland. April 2024 .
78 Years of Servant Leadership!
Просмотров 1233 месяца назад
#FlyEthiopian #EthiopianAirlines #ET78 78 Years of Servant Leadership!#FlyEthiopian #EthiopianAirlines #ET78 #SkyLegacy78
Interview with Capt. Kalidan Girma- Airbus A350 Ethiopian Airlines | March 8/ 2024 |
Просмотров 4,6 тыс.4 месяца назад
An all-women-functioned flight from Addis Ababa to London commanded by Captain Kalkidan Girma, the first Ethiopian female captain of the #airbus A350.
All Women Functioned Flight | March 8 | Empowering Women , Connecting Africa
Просмотров 8064 месяца назад
#Ethiopianairlines #ethiopia #march8 All Women Functioned Flight | March 8 | Empowering Women , Connecting Africa , Ethiopian Airlines an all-women-functioned flight from Addis Ababa to London commanded by Captain Kalkidan Girma, the first Ethiopian female captain of the Airbus A350.
"Back To Your Origins!" a Call for 2nd Generation Diasporas
Просмотров 1996 месяцев назад
"Back To Your Origins!" a Call for 2nd Generation Diasporas. #Ethiopia #VisitEthiopia #InvestInEthiopia #Back2YourOrigins #investing #tourist
Celebrating Ethiopian Airlines Presence at London Gatwick { 21 Nov 2023 } 2
Просмотров 5608 месяцев назад
Celebrating Ethiopian Airlines Presence at London Gatwick #ethiopianairlines
Etv አማርኛ ዜና…ጥቅምት 28:2016 ዓ ም Etv
Просмотров 1548 месяцев назад
Etv አማርኛ ዜና…ጥቅምት 28:2016 ዓ ም Etv
Ethiopia Explained at World Travel Market { Nov 2023}
Просмотров 878 месяцев назад
#ethiopia #wtm #tourism The 42nd World Travel Market London 2023 Officially kicked off today at ExCeL London.
Ethiopia at World Travel Market /ኢትዮጵያ በአለም የቱሪዝም ገበያ/ [London Excel 2023]
Просмотров 3958 месяцев назад
Ethiopia at World Travel Market /ኢትዮጵያ በአለም የቱሪዝም ገበያ/ [London Excel 2023]
Global Black History, Heritage, Cultural and Education Center Mark The Official Registration in Eth.
Просмотров 4969 месяцев назад
Global Black History, Heritage, Cultural and Education Center Mark The Official Registration in Eth.
Ethiopia:The New Frontier Market
Просмотров 1659 месяцев назад
Ethiopia:The New Frontier Market
#etvnews የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና … ጥቅምት 04/2016
Просмотров 1119 месяцев назад
#etvnews የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና … ጥቅምት 04/2016
ከ 155 አመት በፊት ከመቅደላ ተዘርፎ የተወሰደው ጽላተ ቅድስት ድንግል ማሪያም ወ ቅዱስ ገብርኤል ታቦት ተመለሰ
Просмотров 95910 месяцев назад
ከ 155 አመት በፊት ከመቅደላ ተዘርፎ የተወሰደው ጽላተ ቅድስት ድንግል ማሪያም ወ ቅዱስ ገብርኤል ታቦት ተመለሰ
After more than a century,\rEthiopian stolen artefacts return home
Просмотров 2,9 тыс.10 месяцев назад
After more than a century,\rEthiopian stolen artefacts return home
የአዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት ከዲፕሎማሲ /ከእንግሊዝ አምባሳደር/ማህበረሰብ ጋራ
Просмотров 19310 месяцев назад
የአዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት ከዲፕሎማሲ /ከእንግሊዝ አምባሳደር/ማህበረሰብ ጋራ
በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ የአዲስ አመት ዝግጅት በደመቀ ስርአት ተከበረ | Sep 9 ,2023 |
Просмотров 2 тыс.10 месяцев назад
በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ የአዲስ አመት ዝግጅት በደመቀ ስርአት ተከበረ | Sep 9 ,2023 |
“ኑ ወደ ሁለተኛ ቤታችሁ በአሉን በጋራ እናክብር “ አምባሳደር ተፈሪ መለሰ ደስታ አዲሱን የኢትዮጵያ ዘመን መለወጫ አስመልክተው ያቀረቡት ጥሪ
Просмотров 25311 месяцев назад
“ኑ ወደ ሁለተኛ ቤታችሁ በአሉን በጋራ እናክብር “ አምባሳደር ተፈሪ መለሰ ደስታ አዲሱን የኢትዮጵያ ዘመን መለወጫ አስመልክተው ያቀረቡት ጥሪ
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ የ566 ሚሊዮን ችግኝ በአንድ ጀምበር #አረንጓዴዐሻራ መዝጊያ መርሐ ግብር ላይ ያስተላለፉት መልዕክት።
Просмотров 129Год назад
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ የ566 ሚሊዮን ችግኝ በአንድ ጀምበር #አረንጓዴዐሻራ መዝጊያ መርሐ ግብር ላይ ያስተላለፉት መልዕክት።
On Monday, July 17, 2023, 500 Million trees will be planted all over Ethiopia in one day.
Просмотров 239Год назад
On Monday, July 17, 2023, 500 Million trees will be planted all over Ethiopia in one day.
HALALA KELLA RESORT A 'Dine for Ethiopian' Initiative
Просмотров 140Год назад
HALALA KELLA RESORT A 'Dine for Ethiopian' Initiative
Global Black heritage Departure-Ethiopia | April 2023|
Просмотров 356Год назад
Global Black heritage Departure-Ethiopia | April 2023|
የቀን 6 ሰዓት አማርኛ ዜና … መጋቢት 27:2015 ዓ ም Etv | Ethiopia | News
Просмотров 579Год назад
የቀን 6 ሰዓት አማርኛ ዜና … መጋቢት 27:2015 ዓ ም Etv | Ethiopia | News
Global Black Heritage ,History and Education Center To be Established In Addis Ababa-Ethiopia
Просмотров 540Год назад
Global Black Heritage ,History and Education Center To be Established In Addis Ababa-Ethiopia

Комментарии

  • @ahmedmohammedseid8354
    @ahmedmohammedseid8354 2 часа назад

    ❤ you will be always on our heart. RIP

  • @kidudest7893
    @kidudest7893 4 часа назад

    "ASHIA" type economic development....

  • @kidudest7893
    @kidudest7893 4 часа назад

    Our great leader we don't forget your dynamic, genius and exemplary leadership..

  • @adamankind1onearthg
    @adamankind1onearthg 14 часов назад

    his english was quit impressive for its time. specially 😮 his accent is similar to indians.😊 😊😉😎 died same year. participated as a healthy leader. something must happen for him to get sick!

  • @samsonzeleke5096
    @samsonzeleke5096 21 час назад

    😂😂😂😂😂

  • @GirmawKassegn
    @GirmawKassegn 23 часа назад

    His Explanation is beyond the mind;;Really he was the the intellectual one,,what the current leaders learn from him....

  • @GirmawKassegn
    @GirmawKassegn 23 часа назад

    The Hero leader....

  • @fiyorizewde8570
    @fiyorizewde8570 День назад

    If the current pm of ethiopia, the nobel Laurette, could be half as brilliant and eloquent as this. 😢😢

  • @HabtamuMulualem-f5z
    @HabtamuMulualem-f5z День назад

    i admire this person because of he is confidential and wonderful person and he have good perspective but his personality is bad because of he was only stressed for only one region grows that are tigray .i am sorry But i love tigrays people

  • @gueshdejen5814
    @gueshdejen5814 День назад

    Remember!!

  • @user-jy6fs5xq2b
    @user-jy6fs5xq2b День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ hero Rip

  • @kubashibru2485
    @kubashibru2485 День назад

    Wowwwww best economic analaysi

  • @surafelgezahegn5741
    @surafelgezahegn5741 2 дня назад

    የኢትጵያ ድንቁ ባለ ብሩህ አእምሮ ባለቤት ሀገር በስም ሳይሆን ለህዘብ በመኖር ያሳየ መሪም አባትም ነው ምልዬ ።

  • @MK-rw1yt
    @MK-rw1yt 2 дня назад

    ❤❤❤respect big boss ❤❤❤RIP

  • @AbduZ-z1j
    @AbduZ-z1j 3 дня назад

    Real fact

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8f 3 дня назад

    ፍርድ ከእምላክ ነው ነብሳችሁ አይ ማር ለሚለውን ስው እልቂት ምክንያት ናችሁ ትግራይ ምድር የበቀላችሁ ዲያቢሎሶች ኑበራችሁ

  • @estifotekle-ij1ee
    @estifotekle-ij1ee 3 дня назад

    መለስን ከአብይ ጋር ማወዳደር አር እና ማር ነው

  • @yeabserayeabsera2038
    @yeabserayeabsera2038 3 дня назад

    ክቡር ጠቅላይ ምኒስትር መለስ ነብስህ በሠላም ትረፍ።ከብዙ ቀውሶች በኋላ በጥልቀትና በእርጋታ ማሰብ ስጀምር በህይወቴ ያየሁጥ ምርጥ ምሁር መሪ አንተ እንደነበርክ ተረድቻለሁ። ከብዙ ፀፀት ጋር!

  • @antenehkidane4902
    @antenehkidane4902 4 дня назад

    Respect

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 4 дня назад

    አታፍሩም አሑንም፣ የዚሕን ደደብ ሥም ሥታነሡ? ይሔ ደደብ ነፍሠበላ በቀጠሩት መሠረት አፍሪካን በጎሣ ከፋፍሎ ሢያጋድል ከርሞ በሗላ ደግሞ ሥሕተቱ ገብቶት ሢያንገራግርና ሢያፈገፍግ ያሠናዳቸው ጎሠኛ የክልል መሪዎች ተማክረው አብረው ቶሎ ውሥጥ ለውሥጥ ተነጋግረው ተሠናድተው አብይን ወልደው የማንወጣበት የዕሣት ረመጥ ውሥጥ ገባን። የአፍሪካውያንን አንድነት መላ አለም ተረድተው በጅምላ ሢያጠቁን ዕናንተ አረመኔዎቹ አፍሪካዊነታችሑን የካዳችሑ ግን ክፍፍሉን ደግፋችሑ ባሕል ቋንቋ ልምድ ቅብጥርሤ ትላላችሑ። የትኛውን መፅሐፍ ሥትፅፉና ሥታሥነብቡ ወይ ሥታነቡ? የተኛው የመሥራት የመፈላሠፍ የፈጠራ ችሎታ ኖሮ ነው ባሕላችንን ጠብቀን የምትሉተ? ባሕል ማለት በናንተ ፍልሥፍና ተገትሮ መቅረት ነው? ሌላው በየትኛውሥ አቅም ተሯሩጦ ለማሠልጠን የተሞከረው፣ ዛሬ ድረሥ ብልታቸውን መሸፈኛ ሣያደርጉ የሚሮጡ ዕየታየ፣ ተነካን ብሎ መጮሕ ምን የሚሉት ነው? በባሕል ሥም ሥንት ወንጀል ይሠራል? መጀመሪያ በነኚሕ ነገሮች ማለት ዘር፣ ጎሣ፣ ቋንቋ፣ ባሕል፣ ልምድ፣ ሐገር ፣ የአፍሪካን አሕጉርና ሥለ ጥቁር ሠው በአለም ላይ ዕንዴት ዕንደምንሥተናገድ፣ ሥራና ፈጠራን ተመርኩዞ ለሚመጡ መበላለጦችን በተመለከቱ መወያየት ምን ዕንደሖኑ ትክክለኛ ማብራሪያ፣ ትምሕርት መቅሠም ግልፅና ዕውነተኛ ትርጉማቸውን ማወቅ ለንግግርና ለመደገፍ ወይ ለመቃወም ዕንኳን በቂ ግንዛቤ ይኖራል። የኛን ፖለቲካ መድረክ ያጠበቡ የጎሣ ጠባብ ሑዋላቀር ደደብ ታጣቂ የክልል አመራር ሠጪዎች ናቸው። በደመነፍሥ በመንቀሣቀሣቸው ለዘለቄታዊ አሠራር፣ አኗኗርም ሖነ ለዕድገት አይመቹም። ጦረኞቹን ለማርካት ክፍፍሉ ጠቅሞ ይሖናል፤ ለዘለቄታዊ ዘመናዊ አሠራርና ነፃነት ዕንቅፋትና ሠላም ነሺ ነፃነት አሣጪ የጠላት መጠቀሚያ ናቸው።

  • @yohannesenegussie1571
    @yohannesenegussie1571 4 дня назад

    ሰውዬው በቁሙ ሙት እንደነበር ዶክተሩ በስራ አሳየን። አሁን ሙቱን እንድናደንቅ የምትፈልጉት ህሉው እንዲሞት ይሆን።

    • @user-ir8or4jq6m
      @user-ir8or4jq6m 3 дня назад

      እይ የአህያ ነገር ምንም የገባሽ ነገርኮ የለም የኔ እንስሳ:: ይህ አጀንዳ እንኳንስ በእንግሊዝኛ ባማርኛም ቢሆን እንተም ሆንክ ስውየው ያልከው በሻሻዊ ደደብ ልትረዱት አትችሉም ከአቅማችሁ በላይ ነው::

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 4 дня назад

    Sad we don’t you very well!

  • @BerihuGebrehaweria-db4kc
    @BerihuGebrehaweria-db4kc 4 дня назад

    It was a gold time

  • @surafelkebede358
    @surafelkebede358 4 дня назад

    በዘር ያባላን:ኤርትራን ያስገነጠለ:ባድሜን ያስበላ:ኢትዮጵያን ተላላኪ ያደረገ :በሚስቱና በልጁ ስም በቢሊዮን ዶላር ካገሪቱ ያሸሸ:ምኑን ጠርቼ ምኑን ልተወው.....ኢትዮጵያን እየመራ ስሟን መጥራት የሚመረው: 23 ዓመት መርቶ ተጨባጭ ለውጥ ያላመጣ :ከ70ሺ በላይ ኢትዮጵያንን በኢትዮ -ኤርትራ ጦርነት የስጨረሰ:This is meles zenawi!እነ ገሬ ሰማችሁ!!!!!

  • @nasliquiddetergents5923
    @nasliquiddetergents5923 4 дня назад

    የባህር በር እና ሀገር ሽጠክ ስታበቃ አፋቸውን አይደለም ቂጣቸውን ይከፍቱልካል

  • @user-ot2ks1nn1z
    @user-ot2ks1nn1z 4 дня назад

    መለስ. የትውልድ. ቦታውን ገድለ ሌሎች. እንዲያብቡ. ያረገ መሪ

  • @yonasnigusse2019
    @yonasnigusse2019 4 дня назад

    መለስ የኢትዮጵያ ህዝብ ድህነት እንደ ወንበዴ እየመጣበት ነው 😭

  • @DestaWubshet
    @DestaWubshet 6 дней назад

    ትግራዋይ ብምዃንካ ይኾርዕ። ብውልቀይ መለስ ብብቕዓት ኣብ ዓለም ዝመጣጠኖ መራሒ ኣሎ ምባል ዝክኣል ኣይመስለንን። We lost you!

  • @DeerMoose
    @DeerMoose 6 дней назад

    የአብይን እንግሊዝኛ ወይም ከሌላ ባለስልጣን ሳምንት ሁሉ ሸምድዶ ማነው እስቲ ከተከበሩ ጓድ መለስ ዜናዊ ጋር የሚያወዳድረው!?!?!?!.. አብይ ማለት ዕውቀት አልባ፣ደደብ፣ቀሽም፣ዴቭል፣STUPID፣ማህይም፣የሰባተኛ ክፍል ተማሪ፣ሰልፊሽ፣ራስ ወዳድ፣ስልጣን ወዳድ፣ፀረ-ህዝብ፣ህዝብ የሚንቅ፣ጦርነት አፍቃሪ ወዘተ....አብይ የሚባል ጨቅላ ማህይም """መገደል""" ነው ያለበት በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም እንዲሆን!!! AMEN,AMEN,AMEN!!!!!!

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 8 дней назад

    መሪያችን በስህተት በላለው

  • @tibebeadinew
    @tibebeadinew 8 дней назад

    I would love to hear what the embassy will say about Meles now, haha definitely conflicting

  • @FtomAsiri
    @FtomAsiri 9 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @GarbelHilla
    @GarbelHilla 9 дней назад

    Big bos❤❤❤R I P

  • @Kunrebaniyen
    @Kunrebaniyen 9 дней назад

    በትርጉም ቢሆን ያምር ነበር

    • @mearg99
      @mearg99 2 дня назад

      If u don't understand send the video to Ethiofourm to translate.

  • @beamanmoges480
    @beamanmoges480 10 дней назад

    I always used to hear him

  • @user-oc9cc6bt3c
    @user-oc9cc6bt3c 10 дней назад

    Teret teret yelam beret

  • @hisakhussein
    @hisakhussein 13 дней назад

    Good communicator

  • @addisseyoum3585
    @addisseyoum3585 14 дней назад

    Ethiopia 🇪🇹 for sale auctioneer fascist animal abyi

  • @user-wn3pu9ns7i
    @user-wn3pu9ns7i 14 дней назад

    eweket nbr...

  • @user-wn3pu9ns7i
    @user-wn3pu9ns7i 14 дней назад

    eweket nbr...

  • @mulatassefa6918
    @mulatassefa6918 15 дней назад

    pri minister Was more influential

  • @mekuanente5962
    @mekuanente5962 16 дней назад

    መለስ በአፉ እንጁ ልቡ መርዝ ነው ምክንያቱንም ለ20 ዓመታት የአሰብን ወደብ ተጠቀም ተብሎ እንኳን ለእኔ ባህር አያስፈልገኝም ያለ ምርጥ ሙህር ነው ማለት አያስደፍርም ምክንያትም የዛሬዋን ትንሿን ትግራይ የነገዋን Great tigray ለመመስረት ነበረ ዓላማው ።

  • @islamliyou
    @islamliyou 16 дней назад

    <<ልማት እና ዲሞክራሲ ለኢትዮጵያ ህዝብ የህልውና ጥያቄ ነው>>መሌ እውነት ብለሃል። መሌ አሁን እኮ የልጅ በሂወት መቆየት እና ያለመቆየት ጉዳይ እና በሰላም ከቤት ወጥቶ በሰላም መመለስ የህልውና ጥያቄ ሆኖብናል። አስተዋዩ መሪ እጅግ በጣም እጅግ በጣም ይቅርታ እንጠይቅሃለን። <<ያላዩትን ነገር እስኪያዩት ይናፍቃል>>የሚባለው ተረት ሆኖብን ዛሬ ላይ ሃገራችን እሬት አድርገዋት ፍዳችንን እያበላን ነው። <<የተሰማኝን እውነታ የመፃፍ ህገመንግስታዊ መብቴ ነው>>

  • @bruktsegaye
    @bruktsegaye 20 дней назад

    tigre is 😊always tgre proud to be tsilaa

  • @KoremadeyiBogal
    @KoremadeyiBogal 23 дня назад

    በጣም የሚገርመው አገር ያፈረሱት ዳግማዊ ምንሊክ ና የአማራ ልቅህ ነይ ባዮች እቺን አገር ከፋፍለው ለዚህ አበቋት ሲዖል ይሁን ኑሯቸው።

  • @tutuayele8679
    @tutuayele8679 Месяц назад

    You mean reachable to active or it's already active??? How bad is that and I would want you to explain the risk about?? This is tutu from Ethiopia... Thank you...

    • @keatonterry
      @keatonterry 17 часов назад

      It’s already active, but Erta Ale is far from reachable, even for those who live in Ethiopia. Fortunately its eruptions are never violent and there’s nothing around for it to even destroy.

  • @FayisaAsfa
    @FayisaAsfa Месяц назад

    Thebestspoken

  • @user-lp1ro1zw9t
    @user-lp1ro1zw9t Месяц назад

    ruclips.net/video/ibU4k7NwntY/видео.htmlsi=rosghIFFrYe_n-3g

  • @user-gy7xs6qx9b
    @user-gy7xs6qx9b Месяц назад

    Those are his European comrades 😅

  • @ShortyDuwav
    @ShortyDuwav Месяц назад

    Wishetam